መዳረሻቸው ስለጠፋ ስወች
እየሩሳሌም ፤ የሩሻላይም ለመድረስ የብዙ ሽህ ዓመት ሕልማችሁን እዉን ለማደርግ ከቤታችሁ በወጣችሁበት ቀን፤ አብዛኞቻችሁ የተደራጁ ስዎችን በሌሊትና በቀን በበርሃና በገደል ፤ በኢትዮጵያ ጫካወችና የሱዳን በረሃን በማቋረጥ ፤ በርሃብና በጥማት ሰዎችን በመምራት ፤
ለራሳችሁ ሳታስቡ ዋነኛ ዓላማችሁ ይሁዲወች ሕልማቸውን እውን እንዲድደርጉ ለመተባበር ነው የነበረ ፡፡በጉዞ ላይ ደክመው የነበሩት ሁሉ አንዲበረቱ ትልቅ ምሳሌወች ሆናችኋል፤
በዙ ዓመታት አለፉ፤ እናንተ ግን ስታልሟት ከቆያችሁት እየሩሳሌም አልደረሳችሁም፤ ከኋላ ወላጆች ወንድሞችና እህቶች ጥላችሁ ነው የሄዳችሁት፤
እኛ ከተስፋይቱ አገር ገብተናል እናንተም ጉዟችሁን በተሎ ጨርሳችሁ ሕልማችሁን እዉን እንድታደርጉ በየቀኑ ጸሎት በማድረግ እንጠባበቃለን፤
” ቀና ብላችሁ ወደ ሰማይ ተመልከቱ ፤ እርሱ እንደ ሠራዊት ይመራቸዋል ምን ያህል እንደሆኑም ቁጥራቸውን ያዉቃል ” ( ኢሳያስ ምዕራፍ 40 ቁጥር 26 )
መራውሊ አዛናው
- የአባት ስም:
- አዛናው
- የእናት ስም:
- አንጓቸ
- ከየትኛው መንደር ተነስተው ሄዱ:
- አደይ ጎመን ቡጨራ
- በስንት ዓ /ም ነው ጠፉት:
- 1984
መሰንበት አከላት
- የአባት ስም:
- አከላት
- የእናት ስም:
- ልክነሽ
- ከየትኛው መንደር ተነስተው ሄዱ:
- ደምቢያ
- በስንት ዓ /ም ነው ጠፉት:
- 1984
መብራት ወርቄ
- የአባት ስም:
- ወርቄ
- የእናት ስም:
- ጣፈጠሽ
- ከየትኛው መንደር ተነስተው ሄዱ:
- ክቤ ማሪያም ላስታ
- በስንት ዓ /ም ነው ጠፉት:
- 1984
መኮነን አቢጨሬ
- የአባት ስም:
- አቢጨሬ
- የእናት ስም:
- ተመርጨ
- ከየትኛው መንደር ተነስተው ሄዱ:
- እንዳባ ጉና
- በስንት ዓ /ም ነው ጠፉት:
- 1983
ማሙየ በላይ
- የአባት ስም:
- በላይ
- የእናት ስም:
- ትርፌ
- ከየትኛው መንደር ተነስተው ሄዱ:
- ላስታ ወሎ
- በስንት ዓ /ም ነው ጠፉት:
- 1987