ስለ- የኢትዮጵያ አይሁዲ ቅርስ ማዕከል
על המרכז. איור: עלמו אישטה

ስለ ቅርሱ ማዕከል

የኢትዮጵያ ይሁዲወች ባህልና ቅርስ ማዕከል የተቋቋመው፤ የእስራኤል መንግሥት ባጸደቀው ሕግ መሰረት ሲሆን ፤ እስራኤል የገቡት ቤተ እስራኤሎች ባህል፤ ወግ ፤ ለምድና ቅርሶች
የሚጠናበትና ተከብሮ የሚቀመጥበት ማዕከል እንዲሆን በማሰብ ነው፡፡ ተቋሙ ለተለያዩ ድርጅቶች፤ ተቋማትና ለማንኛውም አካል ባካባቢና በሃገር አቀፍ ደረጃ በተቀራረበ ሁኔታ በጋራ የሚሠራና አገግሎት የሚስጥ ማዕከላዊ የሆነ ማዕከል ነው፡፡ ይህ ተቋም የምርምርና ጥናት ፤ ቤተ መዘክር ሆኖ ስለ እትዮጵያ ይሁዲወች ባህል ቅርስና ታሪክ ትምህርት ይሰጥበታል፡፡
የኢትዮጵያ ይሁዲወችታሪክ ቅርስና ባህል ማዕከል የተሻሻለና ዘመናዊ የሆነ ሲሆን ፤ በቃል የሚተረከውን ከጽሁፍ ጋር በማዛመድ የህብረተ ሰቡ ጥንታዊ የሆኑ አስደናቂ ባህልና ትርክቶች በእሥራኢል ዘመናዊ ቴክኖሎጅ አማካኝነት ፤ በመላው እስራኤል ለማስተዋወቅና ለማዳረስ ነው ፡፡ ለእስራኤል ባህል ተጨማሪ ትልቅ ሃብት በመሆን የዳበረና ሁለገብ የሆነ ማዕከል መመሥረት ሲሆን ፤ የተቋሙ ቋሚ ቦታ እየሩሳለም እንዲሆን ነው የተወሰነ ፡፡ እየሩሳለም ቤተ እስራኤሎች ከትዉልድ እስከ ትውልድ ሲመኟት የቆየች ከተማ በመሆኗ፡፡

ያባህልና የቅርስ ማዕከል ሕጋዊ ምሥረታ 2012

Photo: Revital Topiol

ዶ/ር ሲምኻ ጌታሁን

የኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባሕልና ቅርስ ማዕከል የቦርድ ሊቀ መንበር

የኢትዮጲያ ይሁዳውያን ባህልና ቅርስ ማዕከል፤ ጥልቅ የሆነ ጥናት የተደረገበትና የሚደርግበት ማዕከል ሆኖ ፤ የቤተ እሥራኤሎች አስደናቂ ታሪክ ካጠቃላይ የይሁዲዎች ታሪክ ባላነሰ ደረጃ የሚታይ ሆኖ ለሰፊው ህብረተ ሰብ ተደራሽ ለማድረግ ነው ፡፡ የማዕከሉ አይነተኛ ዓላማ ፤ የኢትዮጵያ ይሁዲዎች ታሪክ ካጠቃላይ እሥራኤላዊ ይሁዲዎች ታሪክ ጋር በተመሳሳይ ደረጃ በክብር ቦታ የሁሉም ታሪክ እንዲሆን ፤ በተለይ ለህብረተ ሰባችን አዲስ ትውልድ ፡፡ የባህልና ቅርስ ማዕከሉ በሁሉም የዕድሜ ክልል ለሚገኙት የእሥራኤል ህብረት ሰብና ፤ ለኢትዮጲያ ይሁዲዎች ፤ በራፉን ክፍት አድርጎ ይጠብቃል ፡፡ የዕድሜ ባለጸጋ የሆኑት ሰዎችም ፤ አስደማሚ የሆኑ የተቀረጹ መረጃዎችን ፤ ሠነዶችን ፤ የምስክር ወረቀቶችን እና ደብዳቢዎችን በማየት ቤተ እሥራኤሎች ኢትዮጵያ እንዴት ብለው እንደኖሩ መረጃዎችን የገኛሉ ፡፡ ወጣቱ ትውልድ በበኩሉ እስከ ዛሬ ያላወቃችውን አኩሪ የሆኑ መረጃዎችና አስደናቂ ታሪክ ሊያገኝ ይችላል ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ፤ ቤተ እሥራኤሎች ከሌሎች ይሁዲዎች ርቀው ለብዙ ዓመታት በችግር እያሉ ባህልና ቅርሶችን ጠበቀው ስለመኖራችው ፤ የኢትዮጵያ ባህልና ቅርስ ማዕከል ማስረጃዎችን ይፋ በማድረግ ሁሉም እንዲገለገሉበት ያደርጋል ፡፡ የቤተ እሥራኤሎች ታሪክ ልዩና እጅግ አስደናቂ ነው ፤ በመላው ዓለም ተሰደው ከሚኖሩት ይሁዲዎች ተለይተውና ርቀው ለብዙ ሽህ ዓመታት ተቸግረውና ተጨቆነው ሲኖሩ ተስፋ ባለመቁረጥ የይሁዲ ሃይማኖታቸውን ለመጠበቅም ከባድ ምስዋዕቶችን መክፈላቸው ፤ ለመላው ይሁዲ ቀጣይነትና አንድነት መሰረታዊና አኩሪ የሆነ የመንፈሳዊ ምሳሌዎች ሆነዋል ፡፡ የኢትዮጲያ ይሁዲዎች ጥንካሬ ምን የህል እንደሆነ ማወቅ የሚቻለው ውጣቱ ትውልድ ቀደም የነበረውን የአባቶች ባህል ፤ ልምድና ታሪክ መሰረት አድርጎ እንደገና እየፈተሽና እየተመራመረ መሆኑ ነው ፡፡ የታዋቂዎች የጊድዖን ነገሥታት ዘር የሆንኩትና የኢትዮጵያ ይሁዲዎች ባህልና ቅርስ ማዕከል መሥራችና ሊቀ መንበር ፤ ታሪኬን ፤ ባህሌን ፤ አመጋገቤን ፤ ቋንቋየን ነው ተምሬ ያደኩት ፤ ዋና ዓላማየና ፍላጎቴም ፤ ባህላዊና ትምህርታዊ ፍሬ ነገሮች ሁሉ ፍላጎት ቀስቃሽና አነቃቂዎች ሆነው አሁን ላለውና ለቀጣዩ የእሥራኤል ህበርተ ሰብ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው ፡፡ የዚህ ተቋም መሥራችና ሊቀ መንበር በመሆኔ ትልቅ ኩራትና ክብር ይሰማኛል ፤ እኔም ተቋሙ አሁን ላለውና ለተተኪው ትውልድ ጠቃሚ እንዲሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ተግቸና ጠንክሬ አሠራለሁ ፡፡

ናፍታሊ አብራሃም

የኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባሕልና ቅርስ ማዕከል ሥራ አስካሃጅ

የኢትዮጵያ ይሁዲዎች ( ቤተ እሥራኤሎች ) ታሪክ ከሌሎች ይሁዳውያን ታሪክ በእጅጉ ልዩና አስደናቂ ነው፡፡ በሌላ ክፍላተ ዓለም ከሚኖሩት ይሁዲዎች ርቀው ለብዙ ሽህ ዓመታት በስደት እያሉ የይሁዲነት ሃይማኖታችውን ተጠንቅቀው በመጠበቅ ነው የኖሩት ፡፡ የቤተ እሥራኤሎች ማንፈሳዊ አባቶች የሆኑት ቀሳውስትም ሃይማኖቱ እንዳይረሳ ምርኩዝና መብራት ሆነው ተጠባብቀዋል ፡፡ ከቤተ እሥራኤሎች አብራክ የወጡትም በአስተዳዳሪንት ሲያገለግሉ ነው የኖሩት ፡፡ የኢትዮጵያ ይሁዳውያን በህልና ቅርስ ማዕከል ዋና ዓላማ ፡ ይህን የመሰለ ብርቅ የሆነ የታሪክና የባህል ስብጥር መድረክ ላይ በማውጣት ይፋ አደርጎ ለሰፊው ሕዝብና ለቀጣዩ ትውልድ ለማሻገር ነው ፡፡ የቤተ እሥራኤሎች ታሪክ የተወሳሰበ ነው ፤ በመላው ዓለም ከሚገኘው የእሥራኤል ሕዝብ ተለይተውና ርቀው ሀይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ተጽዕኖ ለማድረግ የተነሱባቸውን ሃይሎች በቆራጥነት ተቋቁመውታል ፡፡ የቤተ እሥራኤል አባላት የሆኑት ሁሉ እሥራኤል ለመመለስ ጉጉታቸው ከህሌናችው አንድም ቀን ተልይቶ አያውቅም አሁንም እንዳለ ነው ፡፡ የኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባህልና ቅርስ ማዕከል ፤ አይነተኛ ተግባሩ ፤ የቤተ እሥራኤሎችን ታሪክ ፤ባህልና ሃይማኖት ፤ እንዲሁም ወደ እሥራኤል አመጣጥና አኗኗር ዘርፎች ትኩረት በመስጠት ጥናቶችን ያበረታታል፡፡ የኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባህልና ቅርስ ማዕከል አሁን ካለበት ቦታ ፤ ለመላው ሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት ብሩ ክፍት ሲሆን ፤ ለኢትዮጵያ ይሁዲዎች የጋራ ቤታችው እንዲሆን አስፈላጊ የሚሆኑትን ነገሮች አመቻችቷል ፡፡ አኛ የማዕከሉ ሃላፊዎችና ሰራተኞች፤ ስለ ኢትዮጵያ ይሁዲዎች የተለያዩ ታሪካዊ መረጃዎችን በማሰባሰብ የተሟሉ አገልግሎቶችን ለሰፊው ሕዝብ ማቅረብ ነው ፡፡ በማዕከላችን ኢንተርኔት ድህረ ገጽ አማካኝነትና በሌሎችም ፡፡ የኢትዮጵያ ይሁዲ ልጆች ሁሉ ይህ ማዕከል ብቃት ያለው አገልግሎት መስጠት እንዲችል ሙሉ ታብብራችሁ አስፈላጊ ስለሆነ እንጠብቃችሁ አለን ፡፡

ምክር ቤት / ኮሚቴ

ራሄሊ ካፕላን

በአኑ የይሁዳውያን ቤተ መዘክር የስልታዊና የሽርክ ግንኙነት ሃላፊ

ቲራ ጋሊኖይር

በትምህርት ሚኒስቴር የአዲስ ገቢ ይሁዳውያን ልጆች አስተባባሪ ክፍል ሃላፊ

ማታን ስጦታው ማለደ

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የባጀት ክፍል ሠራተኛ

Photo: Revital Topiol

ዶ/ር ሲምኻ ጌታሁን

የኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባሕልና ቅርስ ማዕከል የቦርድ ሊቀ መንበር

የኢትዮጲያ ይሁዳውያን ባህልና ቅርስ ማዕከል፤ ጥልቅ የሆነ ጥናት የተደረገበትና የሚደርግበት ማዕከል ሆኖ ፤ የቤተ እሥራኤሎች አስደናቂ ታሪክ ካጠቃላይ የይሁዲዎች ታሪክ ባላነሰ ደረጃ የሚታይ ሆኖ ለሰፊው ህብረተ ሰብ ተደራሽ ለማድረግ ነው ፡፡ የማዕከሉ አይነተኛ ዓላማ ፤ የኢትዮጵያ ይሁዲዎች ታሪክ ካጠቃላይ እሥራኤላዊ ይሁዲዎች ታሪክ ጋር በተመሳሳይ ደረጃ በክብር ቦታ የሁሉም ታሪክ እንዲሆን ፤ በተለይ ለህብረተ ሰባችን አዲስ ትውልድ ፡፡
የባህልና ቅርስ ማዕከሉ በሁሉም የዕድሜ ክልል ለሚገኙት የእሥራኤል ህብረት ሰብና ፤ ለኢትዮጲያ ይሁዲዎች ፤ በራፉን ክፍት አድርጎ ይጠብቃል ፡፡ የዕድሜ ባለጸጋ የሆኑት ሰዎችም ፤ አስደማሚ የሆኑ የተቀረጹ መረጃዎችን ፤ ሠነዶችን ፤ የምስክር ወረቀቶችን እና ደብዳቢዎችን በማየት ቤተ እሥራኤሎች ኢትዮጵያ እንዴት ብለው እንደኖሩ መረጃዎችን የገኛሉ ፡፡ ወጣቱ ትውልድ በበኩሉ እስከ ዛሬ ያላወቃችውን አኩሪ የሆኑ መረጃዎችና አስደናቂ ታሪክ ሊያገኝ ይችላል ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ፤ ቤተ እሥራኤሎች ከሌሎች ይሁዲዎች ርቀው ለብዙ ዓመታት በችግር እያሉ ባህልና ቅርሶችን ጠበቀው ስለመኖራችው ፤ የኢትዮጵያ ባህልና ቅርስ ማዕከል ማስረጃዎችን ይፋ በማድረግ ሁሉም እንዲገለገሉበት ያደርጋል ፡፡
የቤተ እሥራኤሎች ታሪክ ልዩና እጅግ አስደናቂ ነው ፤ በመላው ዓለም ተሰደው ከሚኖሩት ይሁዲዎች ተለይተውና ርቀው ለብዙ ሽህ ዓመታት ተቸግረውና ተጨቆነው ሲኖሩ ተስፋ ባለመቁረጥ የይሁዲ ሃይማኖታቸውን ለመጠበቅም ከባድ ምስዋዕቶችን መክፈላቸው ፤ ለመላው ይሁዲ ቀጣይነትና አንድነት መሰረታዊና አኩሪ የሆነ የመንፈሳዊ ምሳሌዎች ሆነዋል ፡፡
የኢትዮጲያ ይሁዲዎች ጥንካሬ ምን የህል እንደሆነ ማወቅ የሚቻለው ውጣቱ ትውልድ ቀደም የነበረውን የአባቶች ባህል ፤ ልምድና ታሪክ መሰረት አድርጎ እንደገና እየፈተሽና እየተመራመረ መሆኑ ነው ፡፡
የታዋቂዎች የጊድዖን ነገሥታት ዘር የሆንኩትና የኢትዮጵያ ይሁዲዎች ባህልና ቅርስ ማዕከል መሥራችና ሊቀ መንበር ፤ ታሪኬን ፤ ባህሌን ፤ አመጋገቤን ፤ ቋንቋየን ነው ተምሬ ያደኩት ፤ ዋና ዓላማየና ፍላጎቴም ፤ ባህላዊና ትምህርታዊ ፍሬ ነገሮች ሁሉ ፍላጎት ቀስቃሽና አነቃቂዎች ሆነው አሁን ላለውና ለቀጣዩ የእሥራኤል ህበርተ ሰብ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው ፡፡
የዚህ ተቋም መሥራችና ሊቀ መንበር በመሆኔ ትልቅ ኩራትና ክብር ይሰማኛል ፤ እኔም ተቋሙ አሁን ላለውና ለተተኪው ትውልድ ጠቃሚ እንዲሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ተግቸና ጠንክሬ አሠራለሁ ፡፡

ማያ ዘለቀ

የአሚቲም ድርጅት አስተቫቫሪ

ምናኼም ሰንበቱ

የሕግ ጠበቃ/ ባለሙያ

ፕሮፌሶር ራኼል ሻርዓቢ

የአሽኬሎን ከተማ ኮሌጅ የሶሲዮሎጅ ክፍል ዋና ሃላፊ

አዳም ተሰማ

በአልያና ክሊታ ጽህፈት ቤት የእሥራኤል ብሄራዊ ቅርሶች ፤ ድርጅቶች ፤ ተቋማትና ህብረተ ሰብ ክፍል ሃላፊ

ፍሮፌሶር ሊአ ማኮቭጽኪ

የታሪክ ፕሮፌሶርና በአሬኤል ዩኒቨርሲቲ የእሥራኤል ዘመናዊ ታሪክ ጥናትና ምርምር ክፍል ሃላፊ

አሳፍ ታርከቲንስኪ

በእሥራኤል ብሔራዊ ቤተ መዘክር የምርምርና የማስፋፋት ክፍል ሃላፊ

የሳይንስ ጉዳይ ኮሚቴ

Photo: Revital Topiol

ዶ/ር ሲምኻ ጌታሁን

የኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባሕልና ቅርስ ማዕከል የቦርድ ሊቀ መንበር

የኢትዮጲያ ይሁዳውያን ባህልና ቅርስ ማዕከል፤ ጥልቅ የሆነ ጥናት የተደረገበትና የሚደርግበት ማዕከል ሆኖ ፤ የቤተ እሥራኤሎች አስደናቂ ታሪክ ካጠቃላይ የይሁዲዎች ታሪክ ባላነሰ ደረጃ የሚታይ ሆኖ ለሰፊው ህብረተ ሰብ ተደራሽ ለማድረግ ነው ፡፡ የማዕከሉ አይነተኛ ዓላማ ፤ የኢትዮጵያ ይሁዲዎች ታሪክ ካጠቃላይ እሥራኤላዊ ይሁዲዎች ታሪክ ጋር በተመሳሳይ ደረጃ በክብር ቦታ የሁሉም ታሪክ እንዲሆን ፤ በተለይ ለህብረተ ሰባችን አዲስ ትውልድ ፡፡
የባህልና ቅርስ ማዕከሉ በሁሉም የዕድሜ ክልል ለሚገኙት የእሥራኤል ህብረት ሰብና ፤ ለኢትዮጲያ ይሁዲዎች ፤ በራፉን ክፍት አድርጎ ይጠብቃል ፡፡ የዕድሜ ባለጸጋ የሆኑት ሰዎችም ፤ አስደማሚ የሆኑ የተቀረጹ መረጃዎችን ፤ ሠነዶችን ፤ የምስክር ወረቀቶችን እና ደብዳቢዎችን በማየት ቤተ እሥራኤሎች ኢትዮጵያ እንዴት ብለው እንደኖሩ መረጃዎችን የገኛሉ ፡፡ ወጣቱ ትውልድ በበኩሉ እስከ ዛሬ ያላወቃችውን አኩሪ የሆኑ መረጃዎችና አስደናቂ ታሪክ ሊያገኝ ይችላል ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ፤ ቤተ እሥራኤሎች ከሌሎች ይሁዲዎች ርቀው ለብዙ ዓመታት በችግር እያሉ ባህልና ቅርሶችን ጠበቀው ስለመኖራችው ፤ የኢትዮጵያ ባህልና ቅርስ ማዕከል ማስረጃዎችን ይፋ በማድረግ ሁሉም እንዲገለገሉበት ያደርጋል ፡፡
የቤተ እሥራኤሎች ታሪክ ልዩና እጅግ አስደናቂ ነው ፤ በመላው ዓለም ተሰደው ከሚኖሩት ይሁዲዎች ተለይተውና ርቀው ለብዙ ሽህ ዓመታት ተቸግረውና ተጨቆነው ሲኖሩ ተስፋ ባለመቁረጥ የይሁዲ ሃይማኖታቸውን ለመጠበቅም ከባድ ምስዋዕቶችን መክፈላቸው ፤ ለመላው ይሁዲ ቀጣይነትና አንድነት መሰረታዊና አኩሪ የሆነ የመንፈሳዊ ምሳሌዎች ሆነዋል ፡፡
የኢትዮጲያ ይሁዲዎች ጥንካሬ ምን የህል እንደሆነ ማወቅ የሚቻለው ውጣቱ ትውልድ ቀደም የነበረውን የአባቶች ባህል ፤ ልምድና ታሪክ መሰረት አድርጎ እንደገና እየፈተሽና እየተመራመረ መሆኑ ነው ፡፡
የታዋቂዎች የጊድዖን ነገሥታት ዘር የሆንኩትና የኢትዮጵያ ይሁዲዎች ባህልና ቅርስ ማዕከል መሥራችና ሊቀ መንበር ፤ ታሪኬን ፤ ባህሌን ፤ አመጋገቤን ፤ ቋንቋየን ነው ተምሬ ያደኩት ፤ ዋና ዓላማየና ፍላጎቴም ፤ ባህላዊና ትምህርታዊ ፍሬ ነገሮች ሁሉ ፍላጎት ቀስቃሽና አነቃቂዎች ሆነው አሁን ላለውና ለቀጣዩ የእሥራኤል ህበርተ ሰብ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው ፡፡
የዚህ ተቋም መሥራችና ሊቀ መንበር በመሆኔ ትልቅ ኩራትና ክብር ይሰማኛል ፤ እኔም ተቋሙ አሁን ላለውና ለተተኪው ትውልድ ጠቃሚ እንዲሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ተግቸና ጠንክሬ አሠራለሁ ፡፡

ፕሮፈሶር ባት ጺዮን ዓራቂ ክሎርማን

በኦፕን ዩኒቨርሲቲ ፤ የታሪክ የፊሎሶፊና የይሁዳውያን ታሪክ ምርምር ክፍል ፕሮፌሰር

ፕሮፌሶር ጋሊያ ጻባር

ፕሮፌሶር ኻጋይ ኤርሊኽ

በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪቃና የመካከለኛው ምሥራቅ ታሪክ ትሮፌሶር ( ጡረታ የወጡ)

ፕሮፌሶር ሊአ ማኮብጽኪ

የታሪክ ፕሮፌሰርና በአረኤል ዩኒቨርሲቲ የእሥራኤል ዘመናዊ ታሪክ ጥናትና ምርምር ክፍል ሃላፊ

ዶ/ር አንበሴ ተፈራ

የምርምርና ጥናት ቡድን ሊቀ መንበር

የባህልና ቅርስ ተቋሙ ሠራተኞች

ቪኪ ሄንደልማን

የማዕከሉ ኒው መዲያ ክፍል ሃላፊ

ዮሲ መንግሥቱ

የማዕከሉ የፕሮጀክቶች ክፍል ሃላፊ

ዳኔኤል ጹቄር

የማዕከሉ የመዝገብ ቤት ሃላፊ

ዶ/ር ኤልዓድ ዌክሥለር

የማዕከሉ የምርምር ክፍል ሃላፊ

ታማር ጋርደን

የማዕከሉ የምርምር ክፍል ረዳት

ሣራ ገዳሙ

የማዕከሉ ጽህፈት ቤት የሥራ ሃላፊ