ארכיון Events - Page 2 of 2 - የኢትዮጵያ አይሁዲ ቅርስ ማዕከል

Events

Filter by event type
Filter by year
November 09

በእየሩሳሌም ከተማ የሚካሄደው ዋና የስግድ በዓል የጸሎት ሥነ ሥርዓት

Sherover Promenade near Armon Hanatziv, Jerusalem.
09.11.2026 08:00 - 14:00
በእየሩሳሌም ከተማ በሚካሄደው ዋና የስግድ በዓል የጸሎት ሥነ ሥርዓት አከባበር እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል ሰኞ ቀን 09/11/2026 ካፍ ጤት በሔሽቫን ታፍ-ሺን-ፔይ-ዛይን በኢየሩሳሌም፣ አርሞን ሃናጺብ አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር መናፈሻ ቦታ ነው፡፡ በ 8፡00 የጸሎቱ ቦታ ይከፈታል በ 12፡30 ቡራኬ እና መንግሥታዊ የክብር ሥነ ሥርዓት በ 14፡00 የጸሎት እና የፆም መጨረሻ   በዚሁ ቀን ከእየሩሳሌም ሻዛር ጎዳና ቢንያኔ ሃኡማ አጠገብ ወደ ዝግጅቱ ቦታ የሚያደርሱ የመጓጓዣ አውቶቡሶች ይሰማራሉ። በተጨማሪም ከመላው ሀገሪቱ ወደ እየሩሳሌም የሚወስዱ አውቶብሶችም ተዘጋጅተዋል:: ለተጨማሪ መረጃ፡ በኢሜል [email protected] ስልክ 02-6772568
May 14
እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት

እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት

Herzl's Grave, Mount Herzl Cemetery, Jerusalem
14.05.2026 11:00 - 13:00
ወደ እስራኤል ለመምጣት ህይወታቸውን ላጡ የኢትዮጵያ ይሁዳውያን የሚደረገው ዓመታዊ እና ሀገራዊ የመንግስት መታሰቢያ ሥነ- ስርዓት፤ ሐሙስ 14.05.2026 ዓ.ም በሃር ሄርጸል እየሩሳሌም፣ ከረፋዱ አስራ አንድ ሰዓት፣ (11:00 ሰዓት) ላይ ይከበራል።
November 20
የስግድ በዓል በእየሩሳሌም
ፎቶግራፉን ያነሳ: አርኑን ቡሳኒ

የስግድ በዓል ጸሎት በእየሩሳሌም

Sherover Promenade near Armon Hanatziv, Jerusalem.
20.11.2025 08:00 - 14:00
በእየሩሳሌም ከተማ በሚካሄደው ማዕከላዊ የስግድ በዓል ጸሎት ሥነ ሥርዓት አከባበር እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል ሐሙስ ቀን 20/11/2025 ካፍ ጤት በሔሽቫን ታፍ-ሺን-ፔ-ቫቭ በኢየሩሳሌም፣ አርሞን ሃናጺብ አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር መናፈሻ ቦታ ነው   በ 8፡00 የጸሎቱ ቦታ ይከፈታል በ 12፡30 ቡራኬ እና መንግሥታዊ የክብር ሥነ ሥርዓት በ 14፡00 የጸሎት እና የፆም መጨረሻ   በዚሁ ቀን ከእየሩሳሌም ሻዛር ጎዳና ቢንያኔ ሃኡማ አጠገብ ወደ ዝግጅቱ ቦታ የሚያደርሱ የመጓጓዣ አውቶቡሶች ይሰማራሉ። በተጨማሪም ከመላው ሀገሪቱ ወደ እየሩሳሌም የሚወስዱ አውቶብሶችም ተዘጋጅተዋል:: ለተጨማሪ መረጃ፡ በኢሜል [email protected] ስልክ 02-6772568
May 26
ወደ እስራኤል (እየሩሳለም) ለመምጣት በመንገድ ላይ ሳሉ ሕይወታቸው ያልፈ የኢትይጵያ ይሁዲወች የሙታን መታሰቢያ ቀን

እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት

Herzl's Grave, Mount Herzl Cemetery, Jerusalem
26.05.2025 11:00 - 13:00
November 28
የስግድ በዓል በእየሩሳሌም
ፎቶግራፍ፡ DMD

የስግድ በዓል በእየሩሳሌም

በኢየሩሳሌም፣ አርሞን ሃናጺብ  አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር መናፈሻ ቦታ ነው
28.11.2024 08:00 - 14:00
በእየሩሳሌም ከተማ በሚካሄደው ማዕከላዊ የስግድ ጸሎት ሥነ ሥርዓት አከባበር እንዲሳተፉ  በአክብሮት ተጋብዘዋል ሐሙስ ቀን 28/11/2024  ካፍ ዛይን በሔሽቫን ታፍ-ሺን-ፔ-ሄይ በኢየሩሳሌም፣ አርሞን ሃናጺብ  አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር መናፈሻ ቦታ ነው   በ 8፡00 ሰዓት የጸሎቱ ቦታ ይከፈታል በ 12፡30 ሰዓት ቡራኬ እና መንግሥታዊው አከባበር በ 14፡00 የጸሎት እና የፆም መጨረሻ   በዚሁ ቀን ከእየሩሳሌም ሻዛር ጎዳና ቢንያኔ ሃኡማ አጠገብ ወደ ዝግጅቱ ቦታ የሚያደርሱ የመጓጓዣ አውቶቡሶች ይሰማራሉ። በተጨማሪም ከመላው ሀገሪቱ ወደ እየሩሳሌም የሚወስዱ አውቶብሶችም ተዘጋጅተዋል:: ለተጨማሪ መረጃ፡ በኢሜል [email protected] ስልክ 02-6772568  
June 05
እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት

እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት

Herzl's Grave, Mount Herzl Cemetery, Jerusalem
05.06.2024 11:00 - 13:00