እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት
ወደ እስራኤል ለመምጣት ህይወታቸውን ላጡ የኢትዮጵያ ይሁዳውያን የሚደረገው ዓመታዊ እና ሀገራዊ የመንግስት መታሰቢያ ሥነ- ስርዓት፤ ሐሙስ 14.05.2026 ዓ.ም በሃር ሄርጸል እየሩሳሌም፣ ከረፋዱ አስራ አንድ ሰዓት፣ (11:00 ሰዓት) ላይ ይከበራል።