እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት - የኢትዮጵያ አይሁዲ ቅርስ ማዕከል
እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት

እስራኤል ለመድረስ በሱዳን ጉዞ ሞተው ለቀሩት የኢትዮጵያ ይሁዳውያን መንግስታዊ መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የቀጥታ ስርጭት

14.05.2026 11:00 - 13:00
Herzl's Grave, Mount Herzl Cemetery, Jerusalem
Streamed live Watch

ወደ እስራኤል ለመምጣት ህይወታቸውን ላጡ የኢትዮጵያ ይሁዳውያን የሚደረገው ዓመታዊ እና ሀገራዊ የመንግስት መታሰቢያ ሥነ- ስርዓት፤ ሐሙስ 14.05.2026 ዓ.ም በሃር ሄርጸል እየሩሳሌም፣ ከረፋዱ አስራ አንድ ሰዓት፣ (11:00 ሰዓት) ላይ ይከበራል።

Youtube thumbnail