የስግድ ጸሎት በእየሩሳሌም - የኢትዮጵያ አይሁዲ ቅርስ ማዕከል
የስግድ ጸሎት በእየሩሳሌም

የስግድ ጸሎት በእየሩሳሌም

13.11.2023 09:30 - 13:00
በእየሩሳሌም አርሞን ሀናጺቭ መናፈሻ ተራራ

አገራችን ባለችበት "የብረት ሰይፎች" ጦርነት ምክንያት እና በደጀን እዝ (ፒኩድ ሀዖሬፍ) መመርያ መሰረት፣
የስግድ ጸሎት በካህናት ተሳትፎ ብቻ በእየሩሳሌም አርሞን ሀናጺቭ መናፈሻ ተራራ ይካሄዳል፡፡

 

ማህበረሰቡ በየአለበት ቦታ ጸሎቱን እንዲከታተል፣ ከእየሩሳሌም በቀጥታ ስርጭት በኢትዮጵያ ይሁዳውያን
ባህል እና ቅርስ ማእከል ድረ-ገጽ፣ ዩቲዩብ እና ፌስቡክ

 

ከ 9፡30 እስከ 13፡00 ሰዓት መከታተል ይችላል።

 

ከጸሎቱ በኋላ የክብር እንግዶች ንግግር አይደረግም፡፡
በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ፣ በኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባህል እና ቅርስ ማእከል፣
በካህናት-የሐይማኖት አመራር እና የክብረ በዓላት እና መንግስታዊ ዝግጅቶችን
አቀናባሪ ክፍል ተዘጋጀ