የስግድ በዓል በእየሩሳሌም - የኢትዮጵያ አይሁዲ ቅርስ ማዕከል
የስግድ በዓል በእየሩሳሌም 2022

የስግድ በዓል በእየሩሳሌም

23.11.2022 08:00 - 14:00
ቦታውም በኢየሩሳሌም አርሞን ሃናጺብ አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር በተባለው መናፈሻ ቦታ ነው
Streamed live Watch

በእየሩሳሌም ከተማ በሚካሄደው የስግድ በዓል
ማዕከላዊ የጸሎት ስነ ስርዓት አከባበር እንዲሳተፉ
በአክብሮት ተጋብዘዋል

በዓሉ የሚከበረው ረቡዕ ህዳር(ኖቬምበር)
23 ቀን 2022 ዓ/ም ካፍ-ቴት በሄሽቫን- ታፍ-ሺን-ፔ-ጊሜል ሲሆን
ቦታውም በኢየሩሳሌም አርሞን ሃናጺብ አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር በተባለው መናፈሻ ቦታ ነው

የጸሎቱ ስነ ሥራዓት መድረክ በ 8፡00 ሰዓት ይጀምራል
የበዓሉ መንግሥታዊው አከባበር በ12:30 ሰዓት ይካሄዳል

በዚሁ ቀን ከእየሩሳሌም አውቶቡስ ጣቢያ(ታሃና መርካዚት) ዝግጅቱ ወደሚከናወንበት ቦታ የሚወስዱ ልዩ የህዝብ ማጓጓዣዎች ተዘጋጅተዋል:: በተጨማሪም ከመላው ሀገሪቱ ወደ እየሩሳሌም የሚወስዱ አውቶብሶችም ተዘጋጅተዋል::
የአውቶቡሶችን መነሻ ጊዜ እና ቦታ ለማወቅ በአካባቢ ያሉትን መስተዳድሮች በመጠየቅ ወይም የማስታወቂያ ክፍል ቢሮ ድረ ገጽ በማየት ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል::
https://www.gov.il/he/departments/hq-for-state-ceremonies-and-events

Youtube thumbnail