በእየሩሳሌም ከተማ የሚካሄደው ዋና የስግድ በዓል የጸሎት ሥነ ሥርዓት - የኢትዮጵያ አይሁዲ ቅርስ ማዕከል

በእየሩሳሌም ከተማ የሚካሄደው ዋና የስግድ በዓል የጸሎት ሥነ ሥርዓት

09.11.2026 08:00 - 14:00
Sherover Promenade near Armon Hanatziv, Jerusalem.

በእየሩሳሌም ከተማ በሚካሄደው ዋና የስግድ በዓል የጸሎት ሥነ ሥርዓት አከባበር እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል
ሰኞ ቀን 09/11/2026 ካፍ ጤት በሔሽቫን ታፍ-ሺን-ፔይ-ዛይን
በኢየሩሳሌም፣ አርሞን ሃናጺብ አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር መናፈሻ ቦታ ነው፡፡

በ 8፡00 የጸሎቱ ቦታ ይከፈታል
በ 12፡30 ቡራኬ እና መንግሥታዊ የክብር ሥነ ሥርዓት
በ 14፡00 የጸሎት እና የፆም መጨረሻ

 

በዚሁ ቀን ከእየሩሳሌም ሻዛር ጎዳና ቢንያኔ ሃኡማ አጠገብ ወደ ዝግጅቱ ቦታ የሚያደርሱ የመጓጓዣ አውቶቡሶች ይሰማራሉ።
በተጨማሪም ከመላው ሀገሪቱ ወደ እየሩሳሌም የሚወስዱ አውቶብሶችም ተዘጋጅተዋል::
ለተጨማሪ መረጃ፡
በኢሜል [email protected] ስልክ 02-6772568