የኢትዮጵያ ይሁዲወች ባህልና ቅርስ ማዕከል - የኢትዮጵያ አይሁዲ ቅርስ ማዕከል

The Ethiopian Jewish Heritage Center

የስግድ በዓል ጸሎት በእየሩሳሌም
የስግድ በዓል ጸሎት በእየሩሳሌም
Ethiopian Jewry Hirtage Center. Illustation: Alemu Eshetie
Ethiopian Jewry Hirtage Center. Illustation: Alemu Eshetie
መዝገብ ቤትና ዳታ ቤዝ

ከመዝገብ ቤታችን ገብተህ/ ተሽ ምርምር እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን

Ethiopian Jewry Hirtage Center. Illustation: Alemu Eshetie
የምርምርና ጥናት ተቋም

ስለ ምርምሩና ጥናት ተቋም

Ethiopian Jewry Hirtage Center. Illustation: Alemu Eshetie
አዲስ ገቢዎች የቆዩባችው መርካዝ ክሊታዎች ካርታ

አዲስ ገቢዎች የቆዩባችው መርካዝ ክሊታዎች ካርታ

Ethiopian Jewry Hirtage Center. Illustation: Alemu Eshetie
ስለ መዘክር ቀን

እናስታውሳቸዋለን ፈጽሞ እንረሳቸውም

የሥነ ሥርዓት ሁኔታ

November 20
የስግድ በዓል በእየሩሳሌም
ፎቶግራፉን ያነሳ: አርኑን ቡሳኒ

የስግድ በዓል ጸሎት በእየሩሳሌም

Sherover Promenade near Armon Hanatziv, Jerusalem.
20.11.2025 08:00 - 14:00
በእየሩሳሌም ከተማ በሚካሄደው ማዕከላዊ የስግድ በዓል ጸሎት ሥነ ሥርዓት አከባበር እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል ሐሙስ ቀን 20/11/2025 ካፍ ጤት በሔሽቫን ታፍ-ሺን-ፔ-ቫቭ በኢየሩሳሌም፣ አርሞን ሃናጺብ አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር መናፈሻ ቦታ ነው   በ 8፡00 የጸሎቱ ቦታ ይከፈታል በ 12፡30 ቡራኬ እና መንግሥታዊ የክብር ሥነ ሥርዓት በ 14፡00 የጸሎት እና የፆም መጨረሻ   በዚሁ ቀን ከእየሩሳሌም ሻዛር ጎዳና ቢንያኔ ሃኡማ አጠገብ ወደ ዝግጅቱ ቦታ የሚያደርሱ የመጓጓዣ አውቶቡሶች ይሰማራሉ። በተጨማሪም ከመላው ሀገሪቱ ወደ እየሩሳሌም የሚወስዱ አውቶብሶችም ተዘጋጅተዋል:: ለተጨማሪ መረጃ፡ በኢሜል info@moreshete.org.il ስልክ 02-6772568