የስግድ በዓል ጸሎት በእየሩሳሌም
20.11.2025
08:00 - 14:00
Sherover Promenade near Armon Hanatziv, Jerusalem.
በእየሩሳሌም ከተማ በሚካሄደው ማዕከላዊ የስግድ በዓል ጸሎት ሥነ ሥርዓት አከባበር እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል
ሐሙስ ቀን 20/11/2025 ካፍ ጤት በሔሽቫን ታፍ-ሺን-ፔ-ቫቭ
በኢየሩሳሌም፣ አርሞን ሃናጺብ አጠገብ በሚገኘው ታየሌት ሽሩበር መናፈሻ ቦታ ነው
በ 8፡00 የጸሎቱ ቦታ ይከፈታል
በ 12፡30 ቡራኬ እና መንግሥታዊ የክብር ሥነ ሥርዓት
በ 14፡00 የጸሎት እና የፆም መጨረሻ
በዚሁ ቀን ከእየሩሳሌም ሻዛር ጎዳና ቢንያኔ ሃኡማ አጠገብ ወደ ዝግጅቱ ቦታ የሚያደርሱ የመጓጓዣ አውቶቡሶች ይሰማራሉ።
በተጨማሪም ከመላው ሀገሪቱ ወደ እየሩሳሌም የሚወስዱ አውቶብሶችም ተዘጋጅተዋል::
ለተጨማሪ መረጃ፡
በኢሜል info@moreshete.org.il ስልክ 02-6772568