አካለ ጉዳተኞች ፤ የእውቀት ( ኮግኒቲቭ ) ስሜት ችግር ያላባቸው ሁሉ ከኢትዮጵያ ይሁዳውያን ባህልና ቅርስ መዕክል ኢንተርኔት ድህረ ገጽ ገብቶ ማየትና መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል፡፡
ድህረ ገጹ የተዘጋጀው አካለ ጉዳተኞች የሆኑት ሁሉ እንደሌሎች ተመሳሳይ መብቶች ኑሯቸው በቀላሉ መገልገል እንዲችሉ፤ በ2013 ዓ/ም በወጣው መመሪያ መሠረት ( አስፈላጊ ከሆነው አገልግሎት ሁሉም በእኩልነት የመሳትፍ መብት ይኑራቸው የሚለውን መሠረት በማድረግና ) እንዲሁም በእሥራኤል አንቀጽ ቁጥር 5568 የተላለፈውን መመሪያ መሠርት በማድረግ እንዲሁም በመለኪያ W3c's Web . content
accessibility2;0 guidelines.AA ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ነው ፡፡
አሳሽ እና ስክሪን በሚያነበው JAWS አማካኝነት በድህረ ገጹ ያለውን ሁሉ ማግኘት ይቻላል ፡፡
በኮምፒውተር ስክሪን ማንበብ እንዲቻል የሚረዳ
በድህረ ገጹ በቀላሉ መገልገል የሚያስችል በዘመናዊ ቴክኖሎጅ የተዘጋጁና ሌላም ጠቃሚ አጋዥ ነገሮች አሉበት ፡፡
- TAB ፊደሎች ያሉበትን ደጋግሞ በጣት በመጨቆን ወደ ተለያዩ መገናኛዎች መሸጋገር ( link ) ይቻላል ፡፡
- ENTER የሚለው ጽሁፍ ያለበትን በጣት ተጨቁኖ ወደ ቀጣዩ ማለፍ
- በድሀረ ገጹ ያሉትን አስፈላጊ የሆኑ መርጃዎች በቀላሉና በተመቻቸ ሁኔታ እንዲገኙ ማድረግ
- በድህረ ገጹ ያሉት መረጃዎች ሁሉ ግልጽና በሩህ በሆኑ ቃላትና ቋንቋ የተዘጋጁ ናችው ፡፡
- ዓይነ ስውሮችና የማየት ድክመት ያጋጠማችው ሰዎች ሁሉ በድህረ ገጹ መገልገል እንዲችሉበት
ታስቦ የተዘጋጀ ነው ፡፡እንደ አስፈላጊነቱ የፊደሎችን ቀለም መለወጥ ዎይም ማጉላትም የቻላል ፡፡
- CONTENT ይዘት/ ፍሬ ነገር ፤ በድህረ ገጹ ከሚገኙት አንዳንድ ይዘቶች መካከል ቃላት እየተንሸራተቱ ለማንበብ የሚያስቸግሩ አጋጣሚዎች ሲፈጠሩ ማቆም የሚያስችል ካፍቶር ( ቁልፍ ነገር አለ ) እሱን በጣት በመጫን ማቆም / መቆጣጠር ይቻላል ፡፡
በድህረ ግጹ መገለገል ጉዳይ ጥያቄ ስለማቅረብ
በድህረ ገጻችን ሰትጠቀሙ ችግሮች ካጋጠማችሁና ጥያቄዎች ካላችሁ ወደ እኛ ማመልከት ትችላላችሁ ፤ ስታመልክቱም / ስትጠይቁም የምትፈልጉትን ገጽ ብትገልጹልን መልሱን ለመስጠት ይረዳናል ፡፡ የምትጠቀሙበት መሣሪያና አሳሹ ( ዳፍድፋን ) ወይም በሌላ መገልገያ ቴክኖሎጅዎች እርዳታ መታገዝ ይቻላል ፡፡
ድህረ ገጹን ባስመለከተ ጥያቄዎች ካሉ በሚከተለው አድራሻ
ሄንደልማን ቪኪ
ኢሜይል Vicky@moreshet.org.il
ቴሌፎን ቁ/ 036881280
የተደራሽነቱ ማሳሰቢያ የተዘጋጀበት ቀን 10/07/2023 ዓ/ም